• wow

 • ዋው በጣም አሪፍ ነው ፍቅር ያሸንፋል ።ፍቅር ማን ነው ፍቅር እግዚአብሔር ነው

 • በሂወቴ የማይረሳ ነገር ለመጀመርያ ጊዜ ከፍቅረኛየጋ የተገናኘሁባት ቀን ዉይ ጭርርርርር ደስስስስስሲል

 • በጣም ያሳዘነኝ እናቴ ህይወቷ ስያልፍ ብቻየ ነበርኩ በጣም ጨለመኝ ከፋኝ ምን ብየ ልግለፀው ከምገልፀው በላይ ከፋኝ ነብሷን ይማረው ያስደሰተኝ ነገር ኣለ ግን ብዙም ኣይደለም

 • ፊልሙ የቆየ ነው እርዕስ እየቀያየራችሁ ማቅረብ ጀመራቹ አይደል የሽልማቱ ይነገረኝና ምርጥ አዝናኝና አስደሳች ገጠሞቼን አካፍላቸዋለሁ

 • ባጠቃላይ እናት አባቴ ትዝታይ ናቸው በተ እናቴ እወድሻለሁ ዛሬ ከጉኔ ባትሆኝም ሁሌም እወድሻለሁ እኔ እኔ ለማሳደግ እራሳሽ አስልፍሽ ስጠሽ እናት አባቴ ትዝታውች ናቸው

 • እማረሳው ትዝታ ብኖር አባቴ ለመጀመርያ ግዜ ከ17 አመት በውሀላ ስቀው ነው ግን 2ተኛው አባቴት በመኪና አደጋ ያጣሁት ግዜ ነው ባጠቃላይ የልጅ ነት ህይወት ትልቅ ትዝታይ የማልወው ነበር ውይይ

 • እኔ በጣም የተከፋሁበት ቀን እናቴን በልጅነቴ በሞት ምክንያት አጣሁ
  እናት ሁና ያሳደገችኝ እህቴንና በጣም የምወደው ወንድሜን በስደት ላይ ሁኜ የሁለቱንም ሞት የተነገርኩኝ ጊዜ ሰው መሆኔ እስከሚያስጠላኝ ድረስ ነው የከፋኝ

 • ክክክክክክክ አይ ስትገርሞ በቃ ሴት ምናም ሆ እርር አደብርስል

 • እጅግ.በጣም.የተስበርኩበት.ከስው.በታች.የሆንኩበት..ጎዶሎ.የሆንኩበት.ቀን.ቢኖር.ለአመታት.የናፈቀችኝ.እናቴን.አይናን.ለማየት.ትንሽ.ቀን..እደቀረኝ.የእናቴን.ሞት.በስደት.የተረዳሁበት.ቀን.ነውመቸም.ቢሆን.የማይጠፋ.ትልቅ.ጥሎብኝ..አልፋል.አሁን.4.አመቷ.ውዷናቴ.የኔ.ናፍቆት.ነፍስብን.በገነት.ያኑርልኝ.ሁሌም.ካይምሮይ.አትወጭም.በየደቂቃዋ.በየስአቷ.አስብሻለሁ

 • ሜካሄል ቁርጥ ባንጋሊ ትመሰላለህ

 • ሽልማቱ ኮመንት መውደድ ነው ማር
  ያዘንኩት እናቴ ላትመለስ ጥላኝ የሄደች እለት ነው
  ተደስቼ አላወቁም የማርሳው ትዝታ ደሞ 6ኛ ክፍል ሆኚ ክፍልውስጥ ፍስ ተፍስቶ ክፍሉ በጣም ይሸታል ማን እደፍሳ አይታወቅም ከዛን በሩ ተዘግቶ ሰለነበር በጣም ጫህን መምህራችን ከቢሮ እየሮጠ መጣና ሊመታን ትልቅ ዱላ ይዞ መቶ በሩን ክፍት አድርጎ ሲገባ ፍሱ ባፍ ባፍንጫው ሲገባ እፍይ ብሎ ተመለሰ ሳይመታን ያንን ግዜ ሳስታውስ በጣም ያስቀኛል የማረሳው የትምህርት ቤት ትዝታ ነው ማር ባሽልሚንም ችግር የለውም የረሳሁትን አስታወሽኝ

 • አላህ ይጨምር

 • ኢኔ ሁሌም ባሞላጎዳልም ዳስታኛ ናኝ አለሀምዱሊለ

 • ????

 • እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ደስተኛ ነኝ

 • ደስተኛ የሆኩበት ቀን ሰርጌ 8 ቀን ሲቀረው እናቴ ከሀረብ ሀገር ከች አለች በጣም ደስስ ይል ነበረ የተከፋሁበትኳ በጣም ብዙ ነው ከምየ ሀገሬ ወደ ስደት ስወጣ ብርቅየወቹ የህዝብ ወኪሎች ደኩሜተሪ ፊልም ሲሰራባቸው የሰላም አባሳደሮቹ 22 አመት ሲፈረድባቸው በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተን በሆነ አጋጣሚ ያጣሇቸው ጓደኞቸ ሲለዩኝ ይኸን ይመስላን ዘርዘር ባለ መልኩ

 • እስቲ ስለ film ዘናጭ ነው ኣይደለም ንገሩን፡፡ሰኣታችን እንድንቆጥብ

 • day to day I am so. happy. tanx. god

 • tishhhhhh…fetari yesrachun yistachu

 • commentachu ayinefam gen esti leyew

 • ena befetariye bedengel mariam lij hulame desstega neg egzeabhar yemesgen

 • Omg kaletat maselogn leka tefogrelawu yeserchehun yesetachu

 • Betam yemfalegwu movie nebr thanks Guy's.

 • sool degamat hahahah

 • Cometute Enji Leyew Ainefame Enda Beteraka Hula :-P